
የገጽ አዳዲስ እይታዎች
የቤተክርስቲያን የተለያዩ መረጃዎችን እነዲሁ እይታዎችን ያገኙበታል
መንፈሳዊ አገልግሎት
የቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ለማወቅ ይህን መረጃ ይጫኑ
ስርዓተ ቤተክርስቲያን
የቤተክርሰቲያን ስርዓታትን ለማወቅ መረጃ
የአገልግሎት ቅፆች
ለዓባልነትም ይሁን ቤተክርስቲያን ስለምትሰጣቸው አገልግሎቶች የሚሞሉ ቅፆች
የፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት መረጃዎች
የሰ/ት/ቤቱን ማንኛውም መረጃዎች ማግኝት ከፈለጉ ይህን ይመልከቱ
የዚህ ወር የአገልግሎት ቀናት
በዚህ ወር ውስጥ የአገልግሎት ቀናትንና ሰዓትን ለማዎቅ የተዘጋጁ መረጃዎች
መንፋሳዊ ትምህርት፡ ፅሁፎችና ግጥሞች
ቃለ እግዚአብሔርን የሚያገኙባቸው መረጃዎች
«በንስርም ክንፍ እንደተሸከምኋችሁ፤ ወደ እኔም እንዳመጣችሁ አይታችኋል!»
ንስር ንጉሠ አዕዋፍ ነው፤ በመብረርም ፈጣንና ጠንካራ የሆነ ነው፡፡ ረዥም ዘመን የሚኖር፣ ከሩቅ አጥርቶ የሚያይ፣ እስከ ተራሮች ከፍታና ከደመናት በላይ ለመብረር የሚያስችሉ ኃያላን አክናፍ ያሉት ነው፡፡ እንዲሁም ንስር ለጫጩቶቹ ርኅሩኅ ነው፡፡ በጥበብ ይንከባከባቸዋል ራሳቸውን ችለው እንዲቆሙም ያለማምዳቸዋል፡፡
አብነቱ ማንነቱ ፤ ማንነቱ አብነቱ
ድጓ ቅኔ ዜማ ጥበብ መፍለቂያዋ ሆነሽ ድባብ ስታፊሪ ሀገር ስትከብር ስመ ጥሩ ጠቢብ ምሁር ካንቺ ወጥቶ ካንቺ ተምሮ በእውነት ዳብሮ በእውቀት ከብሮ ካንቺ ተገኝቶ በአባቶች እግር ተተክቶ
ዳዊት በቅንአት ተነሳስቶ
ዳዊት በቅንአት ተነሳስቶ እንደዚህ አለው ናታንን ጠርቶ እኔ ባማረ በዝግባ ቤት ደስታዬን ስገልጽ በሰገነት የእግዚአብሔር ታቦቱ እንዴት ይቀመጥ በመጋረጃ በድንኳን ውስጥ
