ዳዊት በቅንአት ተነሳስቶ
ዳዊት በቅንአት ተነሳስቶ እንደዚህ አለው ናታንን ጠርቶ እኔ ባማረ በዝግባ ቤት ደስታዬን ስገልጽ በሰገነት የእግዚአብሔር ታቦቱ እንዴት ይቀመጥ መጽ. ሳሙ ካልዕ 7 ፤ 2 በመጋረጃ በድንኳን ውስጥ እግዚአብሔርም አለው መለሠና ዳዊትን ቅንአቱ አየውና የእሥራኤልን ልጆች ከግብጽ ምድር ካወጣሁ ጀምሮ እኔ ማድረ በድንኳን እንጂ ቤት መች ኖረኝ አሁንም አንተ […]