Author name: hamerenoahlv

ዳዊት በቅንአት ተነሳስቶ

ዳዊት በቅንአት ተነሳስቶ እንደዚህ አለው ናታንን ጠርቶ   እኔ ባማረ በዝግባ ቤት ደስታዬን ስገልጽ በሰገነት የእግዚአብሔር ታቦቱ እንዴት ይቀመጥ              መጽ. ሳሙ ካልዕ 7 ፤ 2 በመጋረጃ በድንኳን ውስጥ              እግዚአብሔርም አለው መለሠና              ዳዊትን ቅንአቱ አየውና               የእሥራኤልን ልጆች ከግብጽ ምድር               ካወጣሁ ጀምሮ እኔ ማድረ               በድንኳን እንጂ ቤት መች ኖረኝ               አሁንም አንተ […]

ዳዊት በቅንአት ተነሳስቶ Read More »

አብነቱ ማንነቱ ፤ ማንነቱ አብነቱ

Poem አብነቱ ማንነቱ ፤ ማንነቱ አብነቱ ድጓ ቅኔ ዜማ ጥበብ መፍለቂያዋ ሆነሽ ድባብ ስታፊሪ ሀገር ስትከብር ስመ ጥሩ ጠቢብ ምሁር ካንቺ ወጥቶ ካንቺ ተምሮ በእውነት ዳብሮ በእውቀት ከብሮ ካንቺ ተገኝቶ በአባቶች እግር ተተክቶ ሃይማኖት ባህል ወግሽ ሥርዓትና አብሮ መብላትሽ እንቁ ሆኖ እያበራ ሀገር ስሟ ባንቺ ሲጠራ ተነጥላ ኢትዮጵያችን ከሃይማኖቷ ሀገር ላትሆን ተሳሥራለች በትውፊቷ ቅኔ ዜማ

አብነቱ ማንነቱ ፤ ማንነቱ አብነቱ Read More »

«በንስርም ክንፍ እንደተሸከምኋችሁ፤ ወደ እኔም እንዳመጣችሁ አይታችኋል!»

«በንስርም ክንፍ እንደተሸከምኋችሁ፤ ወደ እኔም እንዳመጣችሁ አይታችኋል!» ንስር ንጉሠ አዕዋፍ ነው፤ በመብረርም ፈጣንና ጠንካራ የሆነ ነው፡፡ ረዥም ዘመን የሚኖር፣ ከሩቅ አጥርቶ የሚያይ፣ እስከ ተራሮች ከፍታና ከደመናት በላይ ለመብረር የሚያስችሉ ኃያላን አክናፍ ያሉት ነው፡፡ እንዲሁም ንስር ለጫጩቶቹ ርኅሩኅ ነው፡፡ በጥበብ ይንከባከባቸዋል ራሳቸውን ችለው እንዲቆሙም ያለማምዳቸዋል፡፡ ከእነዚህ ተነጻጻሪ ባሕርያት የተነሣ እግዚአብሔር በትሕትና ራሱን ከንስር ጋር አመሳስሏል፡፡ እግዚአብሔር

«በንስርም ክንፍ እንደተሸከምኋችሁ፤ ወደ እኔም እንዳመጣችሁ አይታችኋል!» Read More »

Virgin Mary

Virgin Mary The Virgin Mary was born of righteous husband and wife, Hanna (Anna) and Eyakem (Eliakem). Her parent’s promised to dedicate her to God’s service if God gave them a child. When she was three years old, they brought her to the temple of God according to their promise. The prophet David spoke of

Virgin Mary Read More »