አብነቱ ማንነቱ ፤ ማንነቱ አብነቱ

Poem አብነቱ ማንነቱ ፤ ማንነቱ አብነቱ ድጓ ቅኔ ዜማ ጥበብ መፍለቂያዋ ሆነሽ ድባብ ስታፊሪ ሀገር ስትከብር ስመ ጥሩ ጠቢብ ምሁር ካንቺ ወጥቶ ካንቺ ተምሮ በእውነት ዳብሮ በእውቀት ከብሮ ካንቺ ተገኝቶ በአባቶች እግር ተተክቶ ሃይማኖት ባህል ወግሽ ሥርዓትና አብሮ መብላትሽ እንቁ ሆኖ እያበራ ሀገር ስሟ ባንቺ ሲጠራ ተነጥላ ኢትዮጵያችን ከሃይማኖቷ ሀገር ላትሆን ተሳሥራለች በትውፊቷ ቅኔ ዜማ […]

አብነቱ ማንነቱ ፤ ማንነቱ አብነቱ Read More »